JLMside Tour and Travel

JLMside Tour and Travel "1 Praise ye the LORD. Praise God in his sanctuary: praise him in the firmament of his power." (Psalms 150:1)

A rare phenomenon appeared in Northern Israel! A radiant circle of light encircled the sun during Shabbat. Have you ever...
02/05/2026

A rare phenomenon appeared in Northern Israel! A radiant circle of light encircled the sun during Shabbat. Have you ever seen something like this?

Photo by Ayal Margolin/Flash90

14/04/2026
 #ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለመገናኛ ብዙኃን ስለ ኢራን ባደረጉት መግለጫ፣ በጣም አስፈላጊዎቹ ነጥቦች እነሆ፡--"ስለ አስፈላጊ ጥምረት በቅርቡ እንደምነግራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።"-"ይህ አገዛዝ ይ...
31/03/2026

#ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለመገናኛ ብዙኃን ስለ ኢራን ባደረጉት መግለጫ፣ በጣም አስፈላጊዎቹ ነጥቦች እነሆ፡-

-"ስለ አስፈላጊ ጥምረት በቅርቡ እንደምነግራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።"

-"ይህ አገዛዝ ይወድቃል ተብሎ ይጠበቃል - ይዋል ይደር።"

-"ስትራቴጂካዊ መገለባበጥ ፈጠርን - ኢራን ልታንቀን ፈለገች፣ ዛሬ እያንቃትን ነው።"

-"ኢራን ለሰው ልጅ ሁሉ ስለምታደርሰው አደጋ ዓለምን አንቅተናል። ዛሬ የአደጋውን መጠን የማይረዳ ማንም የለም።"

-"ባለፈው ጊዜ ብቻችንን ተዋግተናል፣ ዛሬ ከአሜሪካ ጋር ትከሻ ለእጅ ተያይዘን እየተዋጋን እና በአካባቢው አዲስ ጥምረት በመፍጠር የኢራንን ስጋት በመቃወም ላይ ነን - "በቅርቡ እንደምንነግርዎት ተስፋ አደርጋለሁ።"

-"የስርዓቱን መሰረት አፍርሰናል - እና ይዋል ይደር እንጂ ይወድቃል።"

-"ሁለት የህልውና ስጋቶችን አስወግደናል፡ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎች እና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የባለስቲክ ሚሳኤሎች"።

-ከበቡን የኢራን የሽብር ጦር ኃይል ሰብረናል - "አሁንም የቀረው አቅም አላቸው፣ ነገር ግን ህልውናችንን አደጋ ላይ ሊጥሉ አይችሉም።"

-"በጋዛ፣ ሶሪያ እና ሊባኖስ ድንበር ላይ ጥልቅ የደህንነት ቀበቶዎችን አቋቁመናል።"

-"የደህንነት ጽንሰ ሀሳባችንን ቀይረናል - ጠላቶቻችንን እናጠቃለን እና እናስደንቃቸዋለን።"

-"የአየር መከላከያ ስርዓታችን በዓለም ላይ ምርጡ መሆኑን አረጋግጠናል።"

-"የእስራኤል ህዝብ እና የእስራኤል ኢኮኖሚ አስደናቂ የመቋቋም አቅም አሳይተናል።"

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 🇮🇱🇪🇹✈️✈️✈️አሁን በእስራኤል ባለው ውቅታዊ የደህንነት ኹኔታ ጋር ተያይዞ መነሻ ወይም መድረሻቸውን እስራኤል አድርገው የሚደረጉ በረራዎች እስከ ሚያዝያ 7 እና 8...
26/03/2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 🇮🇱🇪🇹✈️✈️✈️አሁን በእስራኤል ባለው ውቅታዊ የደህንነት ኹኔታ ጋር ተያይዞ መነሻ ወይም መድረሻቸውን እስራኤል አድርገው የሚደረጉ በረራዎች እስከ ሚያዝያ 7 እና 8 (ኤፕሪል 15-16) (እንደ በረራ ቁጥሩ አይነት) መሰረዙን ያሳወቀ ሲሆን፣ የጉዞ ወኪሎን ወይም የአየር መንገዱን የጥሪ ማዕከል በማነጋገር የበረራ ቀንዎን እንዲያስቀይሩ ወይም ገንዘብዎን ተመላሽ ማድረግ እንዲችሉ መልዕከት አስተላልፏል።

21/03/2026

-
Saudi Al Arabiya Network: 85% of the launches carried out by Iran were toward Gulf states and only 15% toward Israel

More data published by the network:

4,911 rockets, missiles, and UAVs were launched toward Gulf states, while only 850 were launched toward Israel.

1,119 missiles and rockets were launched toward Gulf states and only 300 toward Israel.

3,792 UAVs were launched toward Gulf states, while only 550 UAVs were launched toward Israel.

The conclusion drawn by Al Arabiya Network:
Iran harms Arabs much more than it harms Israel, while Israel attacks Iran actively and extensively, and the Gulf states do not...

The United Arab Emirates in first place, Israel second: The UAE reported that 42.8% of all Iranian attacks were carried ...
08/03/2026

The United Arab Emirates in first place, Israel second: The UAE reported that 42.8% of all Iranian attacks were carried out on its territory - (1276+), while Israel is in second place with 20.1% (about 600 attacks)

እስራኤል በቴህራን ሰማይ ላይ ሙሉ የአየር ላይ የበላይነትን ለመቆጣጠር ችላለች። እስራኤል በቅርቡ በኢራን ላይ ሙሉ የአየር ላይ የበላይነት እንደገኘች የምታምን ሲሆን፤ ይህም የእስራኤል አየር...
03/03/2026

እስራኤል በቴህራን ሰማይ ላይ ሙሉ የአየር ላይ የበላይነትን ለመቆጣጠር ችላለች። እስራኤል በቅርቡ በኢራን ላይ ሙሉ የአየር ላይ የበላይነት እንደገኘች የምታምን ሲሆን፤ ይህም የእስራኤል አየር ኃይል ያለ ምንም ተቃውሞ እንዲንቀሳቀስ ያስችለዋል። በ"አንበሳ አገሳ" (Operation Roaring Lion) ዘመቻ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ቀናት ውስጥ ብቻ አየር ኃይሉ ባለፈው ሰኔ ወር በነበረው "አንበሳ ተነሳ" (Operation Rising Lion) የ12 ቀናት ዘመቻ ከተጠቀመው በላይ እና ከአሜሪካ ጦር በሁለት እጥፍ የሚበልጥ ጥይትና ቦምብ ተጠቅሟል።

Transportation Minister Miri Regev announced a new deal with Egypt, allowing Israeli rescue flights to land at the Sharm...
02/03/2026

Transportation Minister Miri Regev announced a new deal with Egypt, allowing Israeli rescue flights to land at the Sharm El Sheikh and Taba airports.

For those planning to fly in or out of Israel:The skies are expected to open gradually and in a controlled manner toward...
02/03/2026

For those planning to fly in or out of Israel:

The skies are expected to open gradually and in a controlled manner towards the evening. Subject to change according to the situation assessment.

🚨 AIRPORTS AND AIRSPACES CLOSED SO FAR:🇦🇪 Dubai International (DXB) — CLOSED🇦🇪 Abu Dhabi (AUH) — CLOSED🇮🇱 Ben Gurion, Te...
01/03/2026

🚨 AIRPORTS AND AIRSPACES CLOSED SO FAR:

🇦🇪 Dubai International (DXB) — CLOSED
🇦🇪 Abu Dhabi (AUH) — CLOSED
🇮🇱 Ben Gurion, Tel Aviv — CLOSED
🇧🇭 Bahrain International — CLOSED
🇶🇦 Hamad International, Qatar — CLOSED
🇰🇼 Kuwait International — CLOSED
🇯🇴 Queen Alia, Amman — CLOSED
🇮🇶 Baghdad International — CLOSED
🇮🇶 Erbil International — CLOSED
🇱🇧 Beirut International — CLOSED
🇮🇷 All Iranian airports — CLOSED
🇸🇦 Multiple Saudi airports — RESTRICTED

Lufthansa — suspended all Middle East routes
Emirates — grounded
flydubai — grounded
Etihad — grounded

This is just DAY 2.

Address

Jerusalem

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JLMside Tour and Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to JLMside Tour and Travel:

Share

Category