10/06/2026
Breaking News ‼️
በበራህል ወረዳ ሃለ-ጉቢ ቀበሌ በደት-ጋራብ (አፍዓዶ ጓሎ እና ኤሊ-ጋራብ) አካባቢ የሰደድ እሳት ተነስቷል ። የአካባቢው ነዋሪዎች እሳቱን ለማጥፋት የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው፣ ሆኖም አከባቢው በመንገድ ችግር፣ በውሃ እጥረት እና መሬቱ በደን የተሸፈነ በመሆኑ እሳቱን በሰው ኃይል መቆጣጠር አይቻልም።
🔥🏜️ Visit Dallol Afar Ethiopia