10/09/2026
ወደ መቀሌ ከተማ የሚደረገው በረራ ይጀምራል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ Ethiopian Travel Agency