Zemen Travel Agent

Zemen Travel Agent ይህ የዘመን ትራቭል ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው፡፡ ስለጎበኙን ?

09/11/2026
https://www.facebook.com/share/p/14q58Vyk62T/?mibextid=wwXIfr
09/05/2026

https://www.facebook.com/share/p/14q58Vyk62T/?mibextid=wwXIfr

አስቸኳይ ማሳሰቢያ

ትክክለኛውን የኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ፖርታል በማስመሰል የሐሰት URL (ድህረ-ገጽ) እየተሰራጨ መሆኑን ደርሰንበታል። ይህ ድረ-ገጽ የኤምባሲዎችን ትክክለኛ ገጾች በማስመሰል የተሰራ በመሆኑ፣ አመልካቾችን ላልተገባ ለእንግልት እየዳረገ ይገኛል። በመሆኑም ለኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ብቸኛውና ትክክለኛው ይፋዊ ፖርታል የሚከተለው ሊንክ ብቻ ነው፦🔗 https://immigration.gov.et

እባክዎ ይህንን መረጃ ለአመልካቾችና ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ በማጋራት የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ።

09/02/2026

Security Alert - U.S. Mission Saudi Arabia - September 1, 2026

Due to tensions in the Middle East, the security environment remains complex with the potential for unforeseen escalation.
Americans currently in the Middle East should exercise heightened vigilance and be aware of potential flight cancellations, airspace closures, and travel disruptions.

Read More: https://sa.usembassy.gov/security-alert-u-s-mission-saudi-arabia-september-1-2026/

09/01/2026

Middle East: Due to tensions in the Middle East, the security environment remains complex with the potential for unforeseen escalation. Americans currently in the Middle East should exercise heightened vigilance and be aware of potential flight cancellations, airspace closures, and travel disruptions. Americans traveling to and from the region should monitor information about airport and airline operations. Iran and groups supportive of Iran may target U.S. interests overseas or at locations associated with the United States and Americans throughout the world, including U.S. businesses and other institutions. Read the latest country-specific alerts at: https://travel.state.gov/en/international-travel/travel-advisories/global-events/middle-east.html

ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አደረገ *************************** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡ፣ የዳያስፖራ ...
08/28/2026

ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አደረገ
***************************

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡ፣ የዳያስፖራ አባላት እና ደንበኞች ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች እና ሕገ ወጥ የሐዋላ መረቦችን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ አሳሰበ።

ባንኩ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ እነዚህ ሕገ ወጥ ተግባራት በኢትዮጵያ ሕግ በጥብቅ የተከለከሉ መሆናቸውን ገልጾ፣ በእነዚህ መንገዶች ገንዘብ መላክም ሆነ መቀበል ደንበኞችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ፣ ለክፍያ መዘግየት፣ ለባንክ ሒሳብ ዕገዳ፣ እንዲሁም ለሕግ ተጠያቂነት እንደሚያጋልጥ አስጠንቅቋል።

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው የገንዘብ ዝውውር እያደገ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ፣ ዜጎች ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ብቻ እንዲጠቀሙም ባንኩ መክሯል።

ሕገ ወጥ መንገዶችን መጠቀም ላኪዎችንም ሆነ ተቀባይ ቤተሰቦችን አግባብነት ባላቸው ሕጎች መሠረት ለአስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃዎች ሊያጋልጥ እንደሚችል አስገንዝቧል።

በተጨማሪም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቃድ ያልተሰጣቸውን 17 ሕገ ወጥ አስተላላፊ ድርጅቶችን ስም ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሠረት አዱሊስ መኒ ትራንስፈር፣ አማል ኤክስፕረስ፣ አማል ዩኤስኤ፣ አማና ኤክስፕረስ፣ አቫንቲ፣ አዋሽ ዳይሬክት፣ ባካል መኒ ትራንስፈር፣ ጁባ ኤክስፕረስ፣ ራስሚ ፔይ፣ ረማድ ፔይ (ወይም ረማዳ ፔይ ካህ)፣ ሽጌይ መኒ ትራንስፈር፣ ታጅ ፋይናንሻል ሰርቪስ፣ ታሳ ፔይ፣ ተወከል መኒ ሰርቪሰስ፣ ዩኤስዋየር፣ ወርልድ ዳይሬክት ሊንክ እና ዞላ የተሰኙ ድርጅቶች ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው መሆኑ ተገልጿል።

ደንበኞች የገንዘባቸውን ደኅንነት ለመጠበቅ እና ገንዘባቸው አስተማማኝ በሆነ መንገድ መድረሱን ለማረጋገጥ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጣቸውን የገንዘብ ማስተላለፊያ ወኪሎች ብቻ እንዲጠቀሙ አጥብቆ አበረታቷል።

ማናቸውንም የገንዘብ ዝውውር ከማድረግ በፊት፣ የተመረጠው አስተላላፊ ድርጅት ሕጋዊ ስለመሆኑ በባንኩ ይፋዊ ድረ-ገጽ https://nbe.gov.et/mta/ በመግባት ማረጋገጥ እንደሚቻልም ብሔራዊ ባንኩ አስታውቋል።

07/24/2026

TikTok 💕 🤩

Progress ✈️✈️✈️
06/17/2026

Progress ✈️✈️✈️

Address

Fairfax Station, VA

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemen Travel Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zemen Travel Agent:

Shortcuts

Share

Category