Cross-Border Travel

Cross-Border Travel Cross Border Travel places all bookings with United Travel (ANVR 5471 and SGR 3642). Bookings and pa

Work Study business & employment visa
https://t.me/Cross_border_travel_bot

telegram bot-
01/26/2024

telegram bot-

09/16/2023
ሌላ ፕሮሰስ ላይ ያላችሁ ቪዛ አመልካቾች የዘገየባችሁን ወይም እርግጠኛ ያልሆናችሁበትን ፕሮሰስ በማቋረጥ በራሳችሁ የሞሞላውን የሥዊዝ ፕሮሰስ እንድታደርጉ እንመክራለን ፕሮሰስ በማቋረጣችሁ ምን...
09/15/2023

ሌላ ፕሮሰስ ላይ ያላችሁ ቪዛ አመልካቾች የዘገየባችሁን ወይም እርግጠኛ ያልሆናችሁበትን ፕሮሰስ በማቋረጥ በራሳችሁ የሞሞላውን የሥዊዝ ፕሮሰስ እንድታደርጉ እንመክራለን
ፕሮሰስ በማቋረጣችሁ ምንም አይነት ጉዳት የለውም ምክንየቱም የሥዊዝ ለበር ሾርቴጅ ትራቭል ሂሰትሪም ሆነ ካንስሌሽንን ስለማይመለከተው

ከዚህ በተጨማሪ በሌላ ካተጎሪ ሂዳችሁ በተለያዩ አገራት የምትገኙ ወገኖቻች የተሸለ አማራጭ ይዘን ስለቀረብን እድሉን ከመጠናቀቁ በፊት ተጠቀሙበት
ቅድሚያ በእኛ ኤጀንሲ በኩል የምትከፍሉት ክፍያ የለም

ይህ ማስታወቂያ ከቢዝነስ በላይ ከልብ የመነጨ ወገኖቻችን የመረዳት ግዴታ ስላለብን መንግስት ያቀረበውን እድል ትጠቀሙ ዘንድ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

ወደ አውሮፓ በስራ ቪዛ መጓዝ ለምትፈልጉ በሙሉ ከ5-10 አመት መኖሪያ ፈቃድ ያለው • ብሉ ካርድ ያለው • ያለምንም ቅድመ ክፍያ• የተገደበ ኮታና ጊዜ • አስቸኳይ ፓስፖርት የምታወጡበት እድ...
09/15/2023

ወደ አውሮፓ በስራ ቪዛ መጓዝ ለምትፈልጉ በሙሉ
ከ5-10 አመት መኖሪያ ፈቃድ ያለው
• ብሉ ካርድ ያለው
• ያለምንም ቅድመ ክፍያ
• የተገደበ ኮታና ጊዜ
• አስቸኳይ ፓስፖርት የምታወጡበት እድል ተመቻችቷል
ከእናንተ የሚጠበቀው ወደስዊዘርላንድ
በአማካይ 8000 ሲዊዝ ፍራንክ የሚያስገኛችሁን
ሰራ ቀድማችሁ ማመልከት ብቻ ነው

በእኛ በኩል ያለው እገዛ ምን ይመስላል
1. ስራ ማፈላለግና ማስቀጠር
2. የኢንተርቪው ጥያቄዎች ማስጠናት
3. የቪዛ ፎርም ስትሞሉና ቀጠሮ ስታሲዙ ማማከር
ከዚህ ውጭ አጠቃላይ ፕሮሰሱ የሚደረገው በእናንተው ነው
ከቪዛ ሴንተርና ኢምባሲው ጋር በኢሜል እየተገኛችሁ ኢሜግሬሽን ድህረገጽና የቪዛ ፎርምና የኢምባሲ ቀጠሮ የምትሞሉት ራሳችሁ ናችሁ
ይህም በእናንተ ዘንድ አስተማማኝ ፕሮሰስ እንዲኖራችሁ ያደርጋል

ወደ ሲዊዘርላንድ የሥራ ቪዛ  እነማን ማመል ከት ይችላሉ ወደ ሲዊዘርላንድ የሥራ ቪዛ እድሜአቸው ከ 18-45 የሆኑየትኛውም አገር ላይ የሚኖሩ የሌላ አገር ፕሮሰስ በየትኛውም የቪዛ ካታጎሪ የ...
09/15/2023

ወደ ሲዊዘርላንድ የሥራ ቪዛ

እነማን ማመል ከት ይችላሉ ወደ ሲዊዘርላንድ የሥራ ቪዛ

እድሜአቸው ከ 18-45 የሆኑ
የትኛውም አገር ላይ የሚኖሩ
የሌላ አገር ፕሮሰስ በየትኛውም የቪዛ ካታጎሪ የጀመሩ
ፓስፖርት ያላቸው ወይም ለበር ሾርቴጅ ፕሮግራሙ ከመጠናቀቁ በፊት ማቅረብ የሚችሉ
ለበር ሾርቴጅ ፒቴሽን የሞሉና ኢሜል ያላቸው
ስልክና ለቪዛ የሚሆን ጉርድ ፎቶ ማቅረብ የሚችሉ
ራሳቸው የቪዛ አፕሊኬሽን ፎርም መሙላትና ቀጠሮ ማስያዝ የሚችሉ
ቢያንስ ስዊዝ ውስጥ አሁን በተቀተሩበት ስራ ለ2 አመት ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ

Address

204 E Joy Street
Red Oak, IA
51566

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cross-Border Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cross-Border Travel:

Share

Category