06/08/2026
ለፓስፖርት አገልግሎት አመልካቾች
በአዲስ አበባ እና በክልል ቅርንጫፎች ለፓስፖርት አገልግሎት አመልክታችሁ ለሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም. ቀጠሮ የተሰጣችሁ ደንበኞቻችን፣ በዕለቱ አገልግሎት የማንሰጥ በመሆኑ፣ ማክሰኞ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም. ያለ ምንም ቅጣት አገልግሎት እንደምታገኙ በዚህ ለማሳወቅ እንወዳለን።
እናመሰግናለን!
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/